የዕርቀ ሰላም ሀሳብ አራማጅ ስብሰባ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 11.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዕርቀ ሰላም ሀሳብ አራማጅ ስብሰባ በአዲስ አበባ

አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ግጭቶች በሰላማዊ እና በሰለጠነ መፍትሄ ሊገኝላቸው ይገባል፤

default

በደል እና ቁርሾ ፤ ጠብ እና ጥላቻም በይቅርታ መታለፍ አለባቸው። ይህንን ያለው ትናንት በአዲስ አበባ ስብሰባ ያካሄደው የዓለም የዕርቅ እና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው። በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ላይ በርካታ ጥናቶች ቀርበዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ