የዕርቀ-ሰላሙ ድርድር ድምዳሜ፣ በዳለስ፤ | ኢትዮጵያ | DW | 10.12.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዕርቀ-ሰላሙ ድርድር ድምዳሜ፣ በዳለስ፤

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶች መካከል ዕርቀ-ሰላም በማውረድ የቤተክርስቲያኒቱ አንድነት እንዲመለስ ለማድረግ ጥረቱ እንደቀጠለ ነው። በዳላስ፤ቴክሳስ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ሲካሄድ የሰነበተው 3ኛው ዙር የዕርቅ ድርድርም

default

ተደምድሟል። ከውይይቱ ፤ ከድርድሩ ምን ውጤት እንደተገኘ፣ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን፣ አበበ ፈለቀን ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 10.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16za0
 • ቀን 10.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16za0