የዓ/አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 04.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዓ/አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት

የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማዉረር ኢትዮጵያን ሰሞኑን ለሶስት ቀናት ጎብኝተዋል። ፒተር ማዉረር በቆይታቸዉም ከአፍሪቃ ሕብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተዉ፤

Äthiopien Peter Maurer ICRC

የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማዉረር

በተለይ በእስር ቤቶችና በእስረኞች ሁኔታ ላይ መወያየታቸዉን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክተዋል። 150 ኛ ዓመቱን ያከበረዉ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ወሲባ ጥቃቶችን መከላከል የሲቭል ማኅበረሰብን መጠበቅ የምግብ ርዳታ ማቅረብ፤ የተለያዩ ቤተሰቦችን ማገናኘት፣ የእስረኞችና የእስር ቤቶችን ይዞታ መከታተልና በመሳሰሉት ላይ ይሠራል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic