የዓይነ ስውራን ትምህርት በኢትዮጵያ | የወጣቶች ዓለም | DW | 28.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የወጣቶች ዓለም

የዓይነ ስውራን ትምህርት በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው። ሰሞኑን የሰበታ መርሃ እውራን ትምህርት ቤት የመዘጋር ፈተና ገጥሞታል የሚል ጥቆማ ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ደርሶን ነበር። ይህ ትክክለኛ መረጃ አይደለም ይላሉ የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሱልጣን ይስሙ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:00
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
10:00 ደቂቃ

የአይነ ስውራን ትምህርት በኢትዮጵያ

Audios and videos on the topic