የዓባይ ወንዝን እና የህዳሴን ግድብ የሚመለከት መጽሀፍ | አፍሪቃ | DW | 27.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የዓባይ ወንዝን እና የህዳሴን ግድብ የሚመለከት መጽሀፍ

የዓባይ ወንዝን እና ግብፅ በዚሁ የወንዝ ውሃ የመጠቀም ታሪካዊ መብት እንዳላት የሚያመለክት አንድ አዲስ መጽሀፍ ሰሞኑን መውጣቱ ተነገረ።  ሁለት የቀድሞ የግብፅ ባለስልጣናት ያሳተሙት መጽሀፍ «ዘ ረኔይሰንስ ዳም ኤንድ ዘ ሪቨር ናይል» ይሰኛል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:03

«ዘ ረኔይሰንስ ዳም ኤንድ ዘ ሪቨር ናይል»

ደራሲዎቹ በዚሁ መጽሀፍ አዲስ የሆነ ነገር ይዘው ስለመምጣታቸው ግን እንደሚጠራጠሩ የዋሽንግተኑ ወኪላችን ያነጋገራቸው  አንድ የውሃ እና የውሃ ነክ ጉዳዮች ምሁር ገልጸዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic