የዓረና የምርጫ ዝግጅት እና የምርጫ መሰናዶ በሐረሪ | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓረና የምርጫ ዝግጅት እና የምርጫ መሰናዶ በሐረሪ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት እንዲካሄድ የጊዜ ሰሌዳ በተያዘበት ምርጫ ከሚሳተፉት ታዋቂ ፓርቲዎች መካከል አረና ትግራይ በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል።

default

እንዲያም ሆኖ አንዳንድ አደናቃፊ የመሰሉ እንከኖች እያጋጠሙት መሆኑን ለአገር ዉስጥ እና ለዉጭ አገር የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታዉቋል። ፓርቲዉ ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን በኩል አድልዎ የሌለበት ትኩረት እንዲያገኝም ሳይጠይቅ አልቀረም። ጋዜጣዊ መግለጫዉን የተከታተለዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከመቐለ ዘገባ ልኳል። በሐረሪ መስተዳድር ስለምርጫ የሚደረገውን ዝግጅትም አጠናቅሯል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ