የዓለም ፕሬስ ፎቶ ሽልማት 2017 | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 17.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም ፕሬስ ፎቶ ሽልማት 2017

የቱርካዊዉ ፎቶግራፍ ቀራጭ የቡራን ኦዝቢሊክ ፎቶ የዓመቱ ምርጥ የዓለም ፕሬስ ፎቶ ሆኖ ተመርጦአል። ፎቶዉ በአንካራ ቱርኩ በነበሩት የሩስያ አምባሳደር ላይ ግድያ እንደተፈፀመ የተነሳ ፎቶ ነዉ። ፎቶዉ በአሸናፊነት ለመረጡት ዳኞች ልክ እንደ አንድ «ከባድ ፈንጂ» አይነት ነዉ።