የዓለም ጤና ጥበቃ ሚንስትሮችና የዓለም ፓርላማዎች ህብረት አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ | ዓለም | DW | 28.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም ጤና ጥበቃ ሚንስትሮችና የዓለም ፓርላማዎች ህብረት አባላት ስብሰባ በአዲስ አበባ

ከአንድ መቶ አርባ ሰባት ሀገሮች የተውጣጡ የዓለም ፓርላማዎች ህብረት አባላት እና የጤና ጥበቃ ሚንስትሮች ዛሬ በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሄዱ ።

default

በዓለም ህዝብ ዕድገትን፡ እና በምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ ላይ ተይዞ የነበረው በወሊድ ጊዜ የሚሞቱትን እናቶች ቁጥር የመቀነሱ ጥረት ባለመሳካቱ መንግስታት ሊወስዱት በሚችሉ ርምጃዎች የተሰኙት ጉዳዮች ነበሩ ተሰብሳቢዎቹ ለውይይት የመረጡዋቸው ነጥቦች።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic