የዓለም ጤና ቀን አከባበር በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 07.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም ጤና ቀን አከባበር በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሀገሪቱ በድንገት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች እና ድርጅቶች ጋር ተባብሮ እንደሚሰራ አስታወቀ ።

default

ዛሬ ታስቦ የዋለውን የዓለም ጤና ቀን ምክንያት በማድረግ የሚኒስቴሩ መስሪያ ቤት የህዝብ ግንኙነት ባልደረባ አቶ ተስፋ ሚካኤል አፈወርቅ እንዳሉት መስሪያ ቤታቸው ህብረተሰቡንም በተለያየ መንገድ ያስተምራል ። የዓለም ጤና ቀን “የጤና ተቋማትን ለንድገተኛ አደጋዎች መከላከያነት ዝግጁ እናድርግ” በሚል ዓብይ መፈክር በመላው ዓለም እየተከበረ ነው ። ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ

ጌታቸው ተድላ ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች