የዓለም የፋይናንስ ቀዉስና አፍሪቃ | ኢትዮጵያ | DW | 04.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም የፋይናንስ ቀዉስና አፍሪቃ

በዓለም የተከሰተዉ የፋይናንስ ቀዉስና የምጣኔ ሃብት ድቀት ለጋሽ አገራት ለአፍሪቃ የሚሰጡትን የልማት ርዳታ ሊያስተጓጉል እንደሚችል ስጋት አለ።

...የአፍሪቃ አገራት ምክክር...

...የአፍሪቃ አገራት ምክክር ...

አዲስ አበባ ዉስጥ ላለፉት ሶስት ቀናት ጉባኤ ተቀምጠዉ የነበሩት የአፍሪቃ መሪዎች ቀዉሱ አፍሪቃን ሳይጎዳ እንዲያልፍ ይበጃል ያሉትን ሃሳብ እያነሱ ተወያይተዋል። አፍሪቃ የፋይናንስ ቀዉሱ ቀጥተኛ ክንድ ባያርፍባትም ለጋሾች እጃቸዉ ሲያጥር የጀመረቻቸዉ የልማት መርሃግብሮችና ማኅበራዊ ተቋማት ከተፅዕኖ እንደማያመልጡ ተንታኞች እያሳሰቡ ነዉ።