የዓለም የውኃ ቀን እና ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 22.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም የውኃ ቀን እና ኢትዮጵያ

የዓለም የውኃ ቀን ዛሬ በመላ ዓለም ታስቦ ዋለ። ስለውኃ በአግባብ አጠቃቀም እና ስለሚሰጠው ተዛማጅ አገልግሎት ሕዝቦችን ግንዛቤ ለማስጨበጭ ሲባል የሚታሰበው ይኸው ዕለት ዘንድሮ ለ24ኛ ጊዜ ነው የታሰበው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:18
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:18 ደቂቃ

የውኃ በአግባብ አጠቃቀም

ዕለቱን ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት የንፁሕ ውኃ አቅርቦትንና እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ለዓለም ህብረተሰብ ለማዳረስ ስለሚቻልበት ጉዳይ የተወያየ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል። ኢትዮጵያ በዚሁ አኳያ እያደረገችው ያለው እንቅስቃሴም በጉባዔው ተመክሮበታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic