የዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 12.07.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያ

የዓለም ህዝብ ቁጥር የፊታችን ህዳር ወር ከሰባት ቢልዮን እንደሚበልጥ ሀኖቨር -ጀርመን የሚገኘው የጀርመን የስነ ህዝብ ተቋም አስታወቀ።

default

የዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያ

ተቋሙ ትናንት ታስቦ የዋለውን የዓለም የህዝብ ቀን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባው እንዳስታቀው የህዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። በኢትዮጵያ የስነ ህዝብ ተቋም የፕሮግራም ኃላፊ አቶ ጤናው መንግስትን ልደት አበበ አነጋግራዋለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic