የዓለም የረሀብ መዘርዝር | ዓለም | DW | 12.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም የረሀብ መዘርዝር

ዛሬ ይፋ የሆነው የዘንድሮው የአለም የርሀብ መዘርዝር እንደሚጠቁመው በዓለም አቀፍ ደረጃ በረሃብ የሚሰቃየው ሰው ቁጥር ቀንሷል። ባለፉት 15 ዓመታት ውስጥ የተራበው ሰው ቁጥር ከ18, 5 ከመቶ ወደ 13, 1 ከመቶ ዝቅ ብሏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:53
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:53 ደቂቃ

የረሀብ መዘርዝር

ይህም ቢሆን ግን፣ በዚሁ ጊዜ 600 000 የሚሆኑ ሰዎች ናቸው በረሃብ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈችው። የዶይቸ ቬለዋ ሄለ የፕሰን፣ አራት የተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካላት እና ሁለት የሲቪል ማህበራት አንድ ላይ ያወጡትን የዓለም የረሀብ መዘርዝር ላይ ተመርኩዛ የዘገበችውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ሄለ የፕሰን/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic