የዓለም የሠራተኞች ቀን ክብረ-በዓልና የፋይናንስ ቀውስ በሠርቶ አደሮች ላይ ያስከተለው ችግር፣ | ዓለም | DW | 01.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም የሠራተኞች ቀን ክብረ-በዓልና የፋይናንስ ቀውስ በሠርቶ አደሮች ላይ ያስከተለው ችግር፣

ዛሬ፣ የዓለም የሠርቶ አደሮች ቀን፣ በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። ዓለም- አቀፉ የፋይናንስ ቀውስ፣ በብዙ አገሮች የተለያዩ ኩባንያዎች ሠራተኞች ላይ ጨፍጋጋ ሁኔታ

default

በዓለም አቀፉ የሠርቶ አደሮች ቀን፣ ክብረ-በዓል፣ በበርሊን ከተማ የፖሊሶችና የቀኝ አክራሪ ሰልፈኞች ግጭት፣

ከማስከተልም በላይ ብዙዎች ከሥራ ገበታ እንዲሠናበቱ ሰበብ ሆኗል። በጀርመን ሀገር ፣ የሥራ አጮች ቁጥር እየናረ በመሄድ ላይ ሲሆን ፣ በዚህ ረገድ፣ የአንዲት ሠራተኛ ሴትና የአንድ ወጣት ባለሙያተኛ ዕጣ ፈንታ ይህን አጉልቶ ሳያስረዳ አይቀርም፣ ---ይልማ ኃ/ሚካኤል--

ተክሌ የኋላ፣