የዓለም የሠራተኞች ቀንና ባህላዊ ክንዉኖች በጀርመን | የባህል መድረክ | DW | 07.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

የዓለም የሠራተኞች ቀንና ባህላዊ ክንዉኖች በጀርመን

በዓለማችን ሃገራት የጎርጎርዮሳዊዉ ግንቦት 1 ማለት ሜይ 1 «የዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን» በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮና ታስቦ ዉሎአል። በጀርመን ሃገር ይህ ዕለት ከሠራተኛ ማኅበራት እንቅስቃሴ ሌላ ልዩ ልዩ ባህላዊ ክንዉኖችም የሚታዩበትም ነዉ። በተለይ በደቡባዊ ጀርመን «ማይ ባዉም» የተሰኘ በቀለም ያሸበረቀ ዝንጣፊ ዛፍ ቆሞ ይታያል።

Audios and videos on the topic