የዓለም የምግብ ድርጅት ዕርዳታ ለአፍሪቃ ቀንድ አገራት | ኢትዮጵያ | DW | 13.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም የምግብ ድርጅት ዕርዳታ ለአፍሪቃ ቀንድ አገራት

የዓለም የምግብ ድርጅት ከመደበው ገንዘብ ውስጥ አንድ መቶ አስር ሚሊዮኑ የተያዘው የከፈ ሁኔታ ውስጥ ለወደቁት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ነው ።

default

በምስራቅ ኢትዮጵያ ድርቅ ያጠቃው አካባቢ

«ዕርዳታው አንድም ድርጅቱ በየሀገራቱ ለጀመራቸው ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ አለያም በምግብ ዋጋ መጨመር ምክንያት ክፉኛ የተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ለሚከፈቱ አዳዲስ መርሀብሮች ማካሄጃ የሚውል ነው »

በዓለም የምግብ ድርጅት የለንደን ተወካይና በለንደን የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መኮንን ሚስ ካሮላይን ሀርፎርድ

ተዛማጅ ዘገባዎች