የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና የገጠመዉ ትችት | ዓለም | DW | 11.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና የገጠመዉ ትችት

የተመድ የፀጥታዉ ምክር ቤት በሶማሊያ በሚሊዮን ለሚቆጠር ህዝብ የታሰበዉ የምግብ ርዳታ ገሚሱ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ዞሮ ለሌሎች ጥቅም መዋሉን ባወጣዉ ዘገባ አስታወቀ።

default

በጦርነት በምትታመሰዉ ሶማሊያ ርዳታ ለሚያስፈልጋቸዉ ወገኖች የምግብ አቅርቦት በማድረግ ላይ የሚገኘዉ የዓለም የምግብ ድርጅት WFP በበኩሉ ክሱ ተጨባጭነት ይጎድለዋል ሆኖም፤ የግብረ ሰናይ እንቅስቃሴዉ በገለልተኛ አካል ቢመረመር በደስታ እንደሚቀበል ገልጿል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ