የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባ ይፋ መደረጉ | ዓለም | DW | 22.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባ ይፋ መደረጉ

የአሜሪካ መንግስት የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባን ይፋ አደረገ። ዘገባው ኤርትራን የሀይማኖት ነፃነትን ከሚጥሱ ስምንት ሀገራት ተርታ መድቧታል። በኢትዮጵያ ውስጥ ከሀይማኖት ጋር የተያያዙ አንዳንድ ግጭቶች መኖራቸውንም ይኸው ዘገባ አውስቷል።

እምነት በተለያየ መልኩ ይገለፃል

እምነት በተለያየ መልኩ ይገለፃል

ዘገባው የኢትዮጵያ ህገ-መንግስትና ሌሎች ህጎች የሀይማኖት ነፃነትን የሚያከብሩ እንደሆኑ ገልጿል። አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል።

አበበ ፈለቀ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ