የዓለም ዕግር ኳስ፤ የፊፋ ዉሳኔ | ስፖርት | DW | 11.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የዓለም ዕግር ኳስ፤ የፊፋ ዉሳኔ

የዓለም ዕግር ኳስ ፌደሬሽን ማሕበር (FIFA በፈረንሳይኛ ምሕፃሩ) በዓለም የእግር ኳስ ግጥሚያ የሚሳተፉ ብሔራዊ ቡድናት ቁጥር እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ2026 ጀምሮ ከ32 ወደ 48 ከፍ እንዲል ወስኗል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:28

ተሳታፊዎች ከ32 ወደ 48

የዓለም ዕግር ኳስ ፌደሬሽን ማሕበር (FIFA በፈረንሳይኛ ምሕፃሩ) በዓለም የእግር ኳስ ግጥሚያ የሚሳተፉ ብሔራዊ ቡድናት ቁጥር እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ2026 ጀምሮ ከ32 ወደ 48 ከፍ እንዲል ወስኗል።ዉሳኔዉ የአፍሪቃና የእስያ ሐገራትን ሲያስደስት ሌሎቹን በተለይ የአዉሮጳ ሐገራትን ቅር ማሰኘቱ እየተዘገበ ነዉ።FIFA የተሳታፊ ሐገራትን ቁጥር ለመጨመር የወሰነበት ምክንያት እና የድጋፍ ቅሬታዉ ሰበብን በተመለከተ የዕግር ኳስ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቃኒን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

መንሱር አብዱልቃኒ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች