የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ | ኢትዮጵያ | DW | 14.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ

የዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት የተባለው ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። እአአ ጥር 2000 ዓ,ም የተመሰረተው ይሄው ድርጅት ያካሄደው ጉባኤ መሪ ቃል፤

ሰላም እና ዕርቅ ለሀገራችን ሁለንተናዊ ስኬት የሚል ነበር።በጉባኤው ከተለያዩ የሀገሪቱ ማህበረሰቦች የተውጣጡ እና ወደ 800 የሚሆኑ ግለሰቦች ተገኝተዋል። በጉባኤው ላይ የተገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic