የዓለም ዓቀፍ ግጭት ጥናት ተቋም ዘገባና ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 17.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም ዓቀፍ ግጭት ጥናት ተቋም ዘገባና ኢትዮጵያ

default

በኢትዮጲያ የመድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲ በአግባቡ ስራ ላይ ካልዋለ በአገሪቱ የሚታየዉ የፖለቲካ ዉጥረትና ጫና ተባብሶ ያልተፈለገ መስመር ዉስጥ እንዳይገባ ያሰጋል ሲል ዓለም ዓቀፉ የቀዉስ ፈቺ ተቋም ICG ዘገባ ይፋ አድርጓል። ICG አያይዞም በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የሚመራዉ የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ በአገሪቱ አዲስ የአስተዳደር መዋቅር ለመዘርጋት የወሰደዉ ርምጃ አዳዲስ ዉጥረቶችን ማንገሱን ጠቁሟል።

ሸዋዬ ለገሠ፣

ተክሌ የኋላ፣