የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ | ስፖርት | DW | 16.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ

ሐምሌ ስድስት፣ 2006 ድረስ የሚቀጥለው የዓለም ዋንጫ ባለድል ማን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ ለመገመት የሚያዳግት እየሆነ ነው ።

የስፖርት አፍቃሪዎች በጉጉት ሲጠብቁት የቆዩት የብራዚሉ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል ። በአስተናግጅዋ በብራዚል ድል የተጀመረው ጨዋታ ብዙ የተጠበቀባቸውን የስፓኝን የእንግሊዝን ብሔራዊ ቡድኖች የመሳሰሉ ሽንፈት ታይቶበታል ። ሐምሌ 6 2006 ድረስ የሚቀጥለው የዓለም ዋንጫ ባለድል ማን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ ለመገመት የሚያዳግት እየሆነ ነው ። የዛሬው የስፖርት ዝግጅት በዋነኛነት በ20 ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ላይ ያተኩራል ። አትሌቲክስና ቴኒስም በዝግጅቱ ይቃኛሉ ።

ሃና ደምሴ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic