የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ | ስፖርት | DW | 11.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ

የዓለም የእግር ኳስ አፍቃሪ በጉጉት የሚጠብቀዉ የአለም የእግር ኳስ ግጥምያ ዉድድር ዛሬ ተጀምሯል።

default

የደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ደጋፊዎች

የዘንድሮውን ግጥሚያ ደቡብ አፍሪቃ በማዘጋጀቷ፤ ደቡብ አፍሪቃዊዎችን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም አፍሪቃውያን ከልብ ያኮራና ያስደሰተ ይመስላል። እዚህ በጀርመን የሚኖሩ አፍሪቃዉያን ስለግጥምያዉ ምን ይላሉ? ልደት አበበ እዚህ በቦን ከተማ የሚኖሩ አንዳንድ አፍሪቃውያንን አነጋግራ የሚከተለውን አዘጋጅታልናለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic