የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ | ስፖርት | DW | 23.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ

በብራዚል ካለፉት 12 ቀናት ወዲህ እየተካሄደ ባለው የ2014 ዓም የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ላይ በፍፁም ያልተጠበቁት ስጳኝ እና እንግሊዝ ግን ገና በጊዜ ከውድድሩ ተሰናብተዋል፣

ሰሜን አፍሪቃዊቱ አልጀርያ ከ32 ዓመታት በኋላ ተጋጣሚዋን አራት ለሁለት በማሸነፍ ለቀጣይ ጨዋታ ለማለፍ ተስፋ አለምልማለች። ቀጣዩ የስፖርት ዝግጅት ያልተጠበቀውን በማስተናገድ ላይ ከሚገኘው የብራዚል የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ጎን አትሌቲክስ እና የመኪና እሽቅድምድምንም አካቶዋል።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic