የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ | ዓለም | DW | 16.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ

እኢአ 2014 ዓም ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ዙር ለማለፍ ከአፍሪቃ እስከ አውሮፓና ላቲን አሜሪካ በርካታ ማጣሪያ ግጥሚያዎች እየተካሄዱ ነው።

ዛሬ የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪቃ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ላይ ባደረገው ግጥሚያ ኢትዮጵያ 2፤1 አሸናፊ ሆናለች። በስታዲዮም ግጥሚያውን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄርን  ግጥሚያው እንደተፈፀመ አነጋግረንዋል።  ከጨዋታው ድባብ ተነስቶ ይነግረናል።

ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄር

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic