የዓለም አትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዚደንት | ስፖርት | DW | 19.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የዓለም አትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዚደንት

የዓለም አትሌትክስ ፌደረሽን ማህበር (IAAF) የቀድሞዉን የብሪታኒያ የመካከለኛ ርቀት ዕዉቅ አትሌት ሰባስቲያን ኮን አዲሱ ፕሬዚደንት አድርጎ መረጠ።

207 የማህበሩ ልዑካን በፔኪንግ ቻይና ባካሄዱት ጉባዔ ላይ ብሪታኒያዊዉ ሰባስቲያን ኮ ብቸኛውን ተፎካካሪያቸውን ሴርጌይ ቡብካን 115 ለ92 በሆነ ድምፅ አሸንፈዋል። ስለአዲሱ ፕሬዚደንት አመራረጥ እና ስለሚጠብቃቸው ተግባር የፓሪሷ ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።

ሀይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic