የዓለም አቀፍ የጦር መሣሪያ ወጪ መቀነስ | ዓለም | DW | 15.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የዓለም አቀፍ የጦር መሣሪያ ወጪ መቀነስ

በዓለም ደረጃ በአጠቃላይ ለጦር መሣሪያ ግዢ የሚወጣው ገንዘብ ከበፊቱ ጋር ሲነፃፀር በትንሹ ዝቅ ብሏል። ይህም የሆነበት ምክንያት ትናንት ስቶኮልም ላይ ይፋ የወጣው አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው ዮናይትድ ስቴትስ ለኢራቅ ጦርነት የምታወጣው ገንዘብ በመቀነሱ ነው።

በአንፃሩ በሌሎች አካባቢዎች ለመሣሪያ ግዢ ገንዘብ ይፈሳል። ይህን ያለው መቀመጫውን ስቶኮልም - ስዊዲን ያደረገው በምሕፃሩ « ሲፕሪ» በመባል የሚታወቀው አለም አቀፍ የሰላም ምርምር ተቋም ነው። የዶይቸ ቬለዋ ሄለ ጄፕሰንን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ሄለ ጄፕሰን/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች