የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ክብረ በዓል በኢትዮጵያዉያቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ክብረ በዓል በኢትዮጵያዉያቱ

በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያት በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ማርች ስምንት የሚታሰበውን የሴቶች ቀን ትናንት ለመጀመርያ ጊዜ አክብረዉት ዋሉ።

በዝግጅቱ በሴቶች ላይ በየጊዜዉ እየጨመረ የመጣዉን ጥቃት አውግዘዋል። ከዚህ በተጨማሪም በቀጣይነት የሚንቀሳቀስ የኢትዮጵያዉያን ሴቶች መገናኛ መድረክን በመፍጠር፣ ወደፊት በማንኛዉም መልኩ በተለያዩ ችግሮች ዉስጥ የሚገኙ ሴቶችን ለመደገፍና እርስ በርሳቸዉም ለመረዳዳት የሚያስችሉ ዉሳኔዎችን አስተላልፈዋል።


ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic