የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድር | ኤኮኖሚ | DW | 23.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድር

እ.ጎ.አ. በ 2001 ካታር ላይ የተጀመረው የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድር ዙር ከአንድ ማሰሪያ ላይ ሳይደርስ ዓመታት አልፈውታል።

የዓለም ንግድ ጉባዔ

የዓለም ንግድ ጉባዔ

ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ አሁን እንደገና በዚህ በያዝነው ሣምንት ድርድሩን መልሶ በማንቀሳቀሱና እስከ ዓመቱ መጨረሻም ከስምምነት በመድረሱ ሃሣብ ላይ ያለመ ንግግር ጄኔቫ ላይ እየተካሄደ ነው። ዕጣው ምን ይሆን?