የዓለም ባንክ የዘንድሮ የልማት ዘገባ | ኢትዮጵያ | DW | 25.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም ባንክ የዘንድሮ የልማት ዘገባ

የዓለም ባንክ ፤ የዘንድሮውን ፤ የ2011 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የዓለም ምጣኔ-ሀብታዊ ዕድገት ዘገባ፤ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በአፍሪቃ አዳራሽ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በፖለቲካ ውጥረትና ግጭት ውስጥ ያሉ ሀገራት የዓምአቱን የልማት ግብ ማሳካት አይችሉም ብሏል።

default

በተጠቀሱት ውጥረቶች የሚታመሱ ታዳጊ አገሮችባለፉት 30 ዓመታት ብቻ፤ ድህነታቸው 20 በመቶ መጨመሩንም ዘገባው ጠቅሷል። ---

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ