የዓለም ባንክ ርዳታ ለኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 21.05.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዓለም ባንክ ርዳታ ለኢትዮጵያ

የዓለም ባንክ ፡ የአውሮጳ ኮሚሽንና ሌሎች ስድስት ለጋሽ ሀገሮች ለኢትዮጵ 780 ሚልዮን ዶላር ለመስጠት ከጥቂት ቀናት በፊት ቃል ገቡ። ርዳታው ሊሰጥ የተወሰነበትን ሁኔታ በተመለከተ አርያም ተክሌ የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን የልማት ርዳታ ክፍል ቃል አቀባይን አማደ አልታፋጅ አነጋግራለች።

ተዛማጅ ዘገባዎች