የዓለም ባንክና ጎስቋሎች | ዓለም | DW | 17.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዓለም ባንክና ጎስቋሎች

ጋዜጠኞቹ፤ ያካሄዱት ጥናት ፤ የሰበሰቡት መረጃ የዓለም ባንክ ገንዘቡን አፍሶ፤ በያለበት የጀመረውን ፕሮጀክት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ችግር ላይ እንደሚጥል ማስረጃዎቻቸውን ይዘው ቀርበዋል።

የዓለም ባንክ ድሆችን ለመርዳት ልማትን በመንደፍ ብልጽግና ን ለማስገኘት የኑዋሪዎቹንም ሰብአዊ መብትና ክብር ለመጠበቅ መንቀሳቀስ ዓላማው መሆኑን ቢገልጽም ከአፍሪቃና ከሌሎች አካባቢዎች የሚታዩትና የሚሰሙት ሁኔታዎች ፤ አንድ ጥናት እንደሚለው የተጋላቢጦሽ ሆኖ ተገኝቷል። ይህን ያሉት ከ 36 ሃገራት የተውጣጡ በርካታ ጋዜጠኞች ናቸው። ጋዜጠኞቹ፤ ያካሄዱት ጥናት ፤ የሰበሰቡት መረጃ የዓለም ባንክ ገንዘቡን አፍሶ፤ በያለበት የጀመረውን ፕሮጀክት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ችግር ላይ እንደሚጥል ማስረጃዎቻቸውን ይዘው ቀርበዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic