የዑጋንዳ መንግስት የአሸባሪዎች ማስጠንቀቂያ | ኢትዮጵያ | DW | 31.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዑጋንዳ መንግስት የአሸባሪዎች ማስጠንቀቂያ

የዑጋንዳ የጸጥታ ጉዳይ ባለስልጣን ዛሬ እኩለሊት በሚገባዉ አዲሱ የጎርጎሮሳዉያን 2011ዓ,ም ከዋዜማዉ አንስቶ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል ሲል ዜጎቹን አስጠነቀቀ።

default

የዑጋንዳ ምክር ቤት

አሸባብ የተሰኘዉ ታጣቂ ቡድን ወደሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ወታደሮች በላኩ አገራት ላይ ዛቻዉን አሰምቷል። አንዳንድ አገሮችም ዜጎቻቸዉ በምስራቅ አፍሪቃ አገራት አካባቢ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክረዋል። ናይሮቢ የሚገኘዉ ወኪላችንን በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤

ዘሪሁን ተስፋዬ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ