የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 20.09.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት እና በአፍሪቃ ኅብረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያካበተችው የሰላም ማስከበር ልምድ እውቅና ማግኘቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመለከተ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:41

የሰላም ማስከበር አስተዋፅኦ

 በአንፃሩ በሀገር ውስጥም የሰላም እና ዴሞክራሲ ሂደት ለሀገሪቱ ልማት ዋነኛ ጉዳይ መሆኑን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ጠቅሰዋል። ቃል አቀባዩ ከዚህም ሌላ ኢትዮጵያ በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የሰላም አስከባሪ ኃይል የምታሰማራ ሀገር መሆኗንም ገልጸዋል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች