የውጭ ጉዳይ ሚኒሥቴር ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 19.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የውጭ ጉዳይ ሚኒሥቴር ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ፤ የሱዳንና የግብፅ የዉኃ ሚንስትሮች ኢትዮጵያ በአባይ ላይ የምታስገነባዉ ግድብን የዉኃ ይዞታ የሚያጠኑ ኩባንያዎች የሚመሩበትን ደንብ አረቀቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:45
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:45 ደቂቃ

የአባይ ግድብን የዉኃ ይዞታ የሚያጠኑ ኩባንያዎች የሚመሩበት ደንብ መረቀቁ፤

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሥቴር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የሁለቱ አገሮች የውኃ ሚኒሥትሮች በአዲስ አበባ ያካሔዱት ውይይት ስኬታማ ነበር ብሏል። ኢትዮጵያ "የኅዳሴ" ብላ በሰየመችው ግድብ ላይ ቢ.አር.ኤል.አይ. የተባለው ኩባንያ ለሚያካሒደው ጥናት የተዘጋጀው መመሪያ ረቂቅ በመሆኑ ይፋ አይደረግም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒሥቴር ቃል-አቀባይ ተናግረዋል።ሁለት ኩባንያዎች ጥናት መጀመራቸዉ ከዓመት በፊት ተነግሮ ነበር።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

እሸቴ በቀለ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች