የውጭ ምንዛሪ ችግር የጎነጣቸው አስመጭና አምራች ኩባንያዎች፣ | ኢትዮጵያ | DW | 31.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የውጭ ምንዛሪ ችግር የጎነጣቸው አስመጭና አምራች ኩባንያዎች፣

ኢትዮጵያ ውስጥ አያሌ አስመጭና አምራች ኩባንያዎች የውጭ ምንዛሪ ችግር ሰለባዎች መሆናቸው ይነገራል ።

default

በዚሁ ችግር ሳቢያ የማምረት ተግባሩን አቋርጦ የነበረው ፣ East African Bottling Company የተሰኘው ኩባንያ ንብረት የሆነው፣ ኮካ ኮላ፣ እንደገና ሥራውን ጀምሯል። እንደገና ማምረት እንደጀመረም ፣ የምርቱ ዋጋ መጨመሩ ታውቋል። ወደ ፋብሪካው ብቅ ብሎ የነበረው ፣ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኃላ

ተዛማጅ ዘገባዎች