የዋጋ ግሽበት ዳግም መጨመሩ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዋጋ ግሽበት ዳግም መጨመሩ

በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለፀ። የምግብ ዋጋ ብቻ 23 በመቶ መድረሱ ሲነገር ሰሞኑንም የተጠቀሰዉ አሃዝ እየጨመረ እንደሚሄድ ተገምቷል።

default

በአገሪቱ የሚታየዉን የዋጋ ግሽበት ካለፈዉ ዓመት ጋ በማነፃፀር የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ጽሕፈት ቤት ዝርዝር መረጃ አዉጥቷል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ከተጠቀሰዉ መንግስታዊ መስሪያ ቤት በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸዉን ባለስልጣናት አግኝቶ ማብራሪያ ለመጠየቅ እንዳልተሳካለት ገልፆ፤ ከሸማቹ ወገን ያገኘዉን አስተያየት አካቶ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ