የዊኪሊክስ ባለቤት በቁጥጥር ስር | ዓለም | DW | 08.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዊኪሊክስ ባለቤት በቁጥጥር ስር

ከሳምንታት በፊት የዩናይትድ ስቴትስንና የተጓዳኞቿን ዲፕሎማሲያዊ ምስጢር ይፋ ማዉጣት መጀመሩ ትኩረት የሳበዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ ባለቤት ትናንት እጁን ለብሪታንያ ፖሊስ ሰጥቷል።

default

የአዉስትራሊያዉ ተወላጅ ጁሊያን አሳንጅ፤ ምንም እንኳን ዓለም ዓቀፉ የፖሊስ ትብብር ኢንተርፖል ስሙን ከተፈላጊዎች ዝርዝር ቢከትም፤ ግለሰቡ የተያዘዉ ስዊድን ዉስጥ ሁለት ሴቶች አስገድዶ ደፍሯቸዋል ከሚለዉ ክስ ጋ በተያያዘ መሆኑ ተገልጿል። መታሰሩን የተቃወሙ ደጋፊዎች ባይሳካላቸዉም በርከት ያለ ዶላር መድበዉ በዋስ ለማስፈታት ጥረት ማድረጋዉ አልቀረም።

ድልነሳዉ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ