የዊኪሊክስ መረጃዎች በርካቶችን እያወዛገበ ነው | ዓለም | DW | 29.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የዊኪሊክስ መረጃዎች በርካቶችን እያወዛገበ ነው

ዊኪ ሊክስ የተሰኘው የኢንተርኔት መረብ ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ሚስጥር ነክ መረጃዎች ከአሜሪካን እስከ ጀርመን ዓለምን እያነጋገሩ ነው።

የዊኪ ሊክስ መለያ ሎጎ

የዊኪ ሊክስ መለያ ሎጎ

ዊኪ ሊክስ በአሜሪካን የጦር ሄሊኮፕተር አብራሪዎች ኢራቅ ውስጥ ተፈፀመ ያለውን የሰላማዊ ሰዎች ግድያ የሚያሳየውን ቪዲዮ ጨምሮ እስካሁን በርካታ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ