የዉኃ አቅርቦት በኢትዮጵያ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 24.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የዉኃ አቅርቦት በኢትዮጵያ

የተመ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ባለፈዉ ሳምንት ማለቂያ ይፋ እንዳደረገዉ በመላዉ ዓለም ንፁሕ ዉኃ በማጣት በየቀኑ የ1,000 ሕፃናት ሕይወት ይቀጠፋል። በተለያዩ ሃገራት የኤኮኖሚ እድገት መመዝገቡ ቢነገርም አሁንም ግን 750 ሚሊዮን ሕዝብ በቂ ንፁሕ የመጠጥ ዉኃ አያገኝም።

Audios and videos on the topic