የዉኃና የንፅሕና መጠበቂያ አቅርቦት በዉቅሮ | ኢትዮጵያ | DW | 11.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዉኃና የንፅሕና መጠበቂያ አቅርቦት በዉቅሮ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለያዩ ተቋማት በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ጨምሮ በገጠር እና በከተሞች አካባቢ ንፁሕ የመጠጥ ዉኃ እና የንፅሕና መጠበቂያ አገልግሎትን ለማዳረስ እየሠሩ ይገኛሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:00
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:00 ደቂቃ

ዉኃና ንፅሕና መጠበቂያ

ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነዉ የተመ የሕፃናት አድን ድርጅት UNICEF ጋዜጠኞችን ጋብዞ በትግራይ ክልል በዉቅሮ ከተማ አካባቢ በዚህ ረገድ ያከናወናቸዉን ተግባራት አስቶብኝቷል። ከዚህም ሌላ በትምህርት ቤት ዉስጥ ከዉኃ አቅርቦቱ እና ንፅሕና መጠበቂያዉ ጋር በተያያዘ በተለይ ለሴቶች የንፅሕና አጠባበቅ ልዩ ዝግጅት መደረጉን አካባቢዉን የጎበኘዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በዘገባዉ ገልጿል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic