የወጣቶች የስራ አሳብ እና ገንዘብ ፍለጋ | የወጣቶች ዓለም | DW | 08.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የወጣቶች ዓለም

የወጣቶች የስራ አሳብ እና ገንዘብ ፍለጋ

ኢትዮጵያዉያን ወጣቶች ሀገራቸዉን ጥለዉ በረሃም ሆነ ባህርን ከሚያቋርጡባቸዉ ምክንያቶች የተሻለ የሥራና የኑሮ ሁኔታን መሻት እንደሆነ ይነገራል። በሀገር ዉስጥ በሙያና ክህሎታቸዉ የመሥራት ጥረታቸዉ በገንዘብና በቦታ እጥረት እንደሚደናቀፍ ወጣቶቹ ይናገራሉ።

Audios and videos on the topic