የወጣቶች እግር ኳስ ግጥሚያ በአዲስ አበባ | ስፖርት | DW | 12.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የወጣቶች እግር ኳስ ግጥሚያ በአዲስ አበባ

በፈረንሳይ ሀገር ትናንት የተጀመረውን የ2016 ዓም የአውሮጳ እግር ኳስ ቻምፒዮናን መነሻ በማድረግ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ወጣቶች ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴድየም የአንድ ቀን የእግር ኳስ ግጥሚያ ሲያካሂዱ ዋሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:45

እግር ኳስ

በዚሁ ግጥሚያ የተሳተፉት ተማሪዎች ከ15 ዓመት በታች ሲሆኑ፣ ግጥሚያውን ያዘጋጁት በአዲስ አበባ የሚገኙት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ኤምባሲዎች ናቸው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic