የወጣቶች አለም | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 13.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የወጣቶች አለም

«ስራ ስላልመረጥኩ ነው» አማኑኤል የማታ

አማኑኤል የማታ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በመንገድ ግንባታ ስራ ተሰማርቶ ይገኛል።  ከዚህም ሌላ የስራ ፍቅር እንዳለው ይናገራል። ከአማኑኤል የማታ ጋ ያደረግነውን ሙሉ ጭውውት ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic