የወጣቶች አለም | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 04.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የወጣቶች አለም

ነፃ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል በጀርመን

በየአመቱ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በውጭ ሀገር ነፃ ወይም ከፊል ነፃ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል እያገኙ ይሄዳሉ። እንደዚህ አይነት የትምህርት ዕድል ከሚሰጡ አገሮች አንዷ ጀርመን ናት። ጀርመን ዉስጥ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ማግኘትን በሚመለከት የጠቀናቀረውን ዘገባ ማድመጥ ይችላሉ።

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic