የወጣቶች አለም | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 16.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የወጣቶች አለም

ጥሩ ህይወት ፍለጋ

አቡ ዳቢ የሚታተመው « THE NATIONAL» የሚባለው ጋዜጣ ባለፈው ሰኞ ባወጣው ዘገባ አንዲት የሀገሪቱ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች ዜጋና የቤት እመቤት ኢትዮጵያዊ ሰራተኛዋን ደብድባ በመግደሏ ፍርድ ቤት ቀርባለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic