የወጣቶች ስደት በትግራይ መበራከቱ
ረቡዕ፣ ጥቅምት 26 2012ማስታወቂያ
የክልሉ ሠራተኞና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ መረጃ እንደሚያመለክተው ባለፈው ዓመት ብቻ 19 ሺህ ዜጎች ከትግራይ ተነስተው ወደ ዓረብና አውሮጳ ሃገራት በሕገወጥ ድንበር አቋርጠው ተጉዘዋል። የወጣቶች ስደት ዋነኛ ምክንያት ሥራ አጥነት መሆኑም ተገልፅዋል። የክልሉ የሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ይህ የስደት ጉዳይ ለክልሉ መንግሥት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ያመለክታል። ከመቀሌ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ