የወጣቶች ስልጠናና እና ጂ አይ ዜድ | ኢትዮጵያ | DW | 26.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የወጣቶች ስልጠናና እና ጂ አይ ዜድ

የጀርመን የቴክኒክ ተራድኦ ድርጅት GIZ ወጣት ተማሪዎች በስፖርት ዘርፎች መሰልጠን እና በግብረ ገብ ክህሎት መታነጽ አለባቸዉ በሚል እየሠራ ይገኛል። ለዚህም ከሚመለከታቸዉ ተቋማት ጋር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየሠራ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:18

የስፖርት እና የስነምግባር ስልጠና ለወጣቶች፤

በአዲስ አበባ በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከሰሞኑ የስፖርት መገልገያ መሣሪዎች ስልጠና እና የኳስ ሜዳም ሰርቶ በማጠናቀቅ አስረክቧል። የፕሮጀክቱን አላማ በማስመልከት ከአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች