የወጣቶች መድረክ | ባህል | DW | 11.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የወጣቶች መድረክ

በዛሬው የወጣቶች መድረክ ዝግጅታችን «በማድመጥ መማር» ተከታታይ የሬዲዮ ድራማችን ላይ ከተሳተፉ ሶስት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ቆይታ እናደርጋለን። ሁለቱ ሴት ተዋንያት በአዲስ አበባ ዩነቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪዎች ሲሆኑ አንደኛው ደግሞ የጋዜጠኝነት ትምህርት በመከታተል ላይ ይገኛል። ከአንድ ወር በፊት የሬዲዮ ድራማውን ለማዘጋጀት አዲስ አበባ

default

«በማድመጥ መማር» ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ

በነበርንበት ወቅት ነው ቀጣዩን የወጣቶቹ ክርክር የቀረፅነው። ለመሆኑ ወጣቶቹን ያከራከራቸው ምንድን ነው?

ማንተጋፍቶት ስለሺ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic