የወጣት ኢትዮጵያውያን ሯጮች ፊልም በጀርመን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የወጣት ኢትዮጵያውያን ሯጮች ፊልም በጀርመን

በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወጣት አፍሪቃውያን፤ ከለዕታት አንድ ቀን ታዋቂ ሯጭ የሚሆኑበትን ቀን ያልማሉ። እንደ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ባሉ ሃገራት የሚኖሩ በርካት ወጣቶችም ይህንን

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:51

ወጣት አትሌቶች

ህልማቸውን እውን ለማድረግ ጥዋት እና ማታ ልምምድ ያደርጋሉ። ጀርመን ውስጥ ቅርብ ጊዜ የወጣ አንድ ዘጋቢ ፊልም እንደሚጠቁመው፣ በአዲስ አበባ ብቻ ቁጥራቸው ወደ 5000 የሚደርሱ ወጣቶች ይለማመዳሉ። ለስኬት የሚበቁት ግን ጥቂቶች ናቸው። ጀርመናዊቷ ሴሊን ቨርገስ ከሁለት ወር በላይ ተከታትላ ለዕይታ ያቀረበችውን ፊልም የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ተመልክቶ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች